የአፍሪካ ቀንድ ኢትዮጵያ ሶማልያ ኤርትራ ጅቡቲ ናቸው ከፊል የምስራፍ አፍሪካ አገራትን ይይዛል ከ 160 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ይኖርበታል ተብሎ ይገመታል::

የአፍሪካ ቀንድ ካርታ

በዚህ ባለንበት ወቅት በጦርነት እና ርሀብ እየተሰቃዩ ነው አለም ወደ ጥፋት እያመራች ነው የሩሲያና ዩክሬን ጦርነት የቻይናና የታይዋን ፍጥጫ እንዲሁም የአሜሪካ የውክልና ጦርነት በአለም ሀገራት ላይ ለምሳሌ ብንጠቅስ ጎረቤታችን ሱዳን ተጠቃሽ ነች