የአጼ ቴወድሮስ ዜና መዋዕል በደብተራ ዘነበ እንደተጻፈ፣ እንዲሁም በኢኖ ሊትማን እንደተተረጎመና እንደታተመ ከጎን ቀርቧል። ዜና መዋዕሉ ከእንግሊዞች ዘመቻ በፊት የነበረውን የንጉሱን ዘመን በኢትዮጵያዊ አይን እማኝ ምን እንዲመስል እንደነበረ የሚመዘግብ ነው። በጥንቱ አማርኛ የተጻፈው ይሄ ዜና መዋዕል የአማርኛው ክፍል ከጎን ይታያል፣ እሱ ላይ በመጫን ወደ 80 የሚጠጉ የመጽሃፉን ገጾች ማንበብ ይችላሉ።