የአውስትራሊያ እግር ኳስ (እንግሊዝኛ: Australian rules football) በተሻሻለ የ"ክሪኬት" ሜዳ ላይ የሚጫወት እግር ኳስ ኮድ ነው። በ 1800 ዎቹ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ በ ቪክቶሪያ ውስጥ ተጫውቷል. በ አውስትራሊያ እና ናውሩ ውስጥ በጣም ተወዳጅ ስፖርት ነው.

የአውስትራሊያ እግር ኳስ.

ተመልከት ለማስተካከል