የአውርስያ እንድርማሚት

የአውርስያ እንድርማሚት ወይም ተራ እንድርማሚት (Upupa epops) በአውርስያና በአፍሪካ የሚገኝ አዕዋፍ (እንድርማሚት) አይነት ነው።

የአውርስያ እንድርማሚት
የአውርስያ እንድርማሚት መኖርያዎች - ብርቱካን፣ ሰማያዊና ጨለማ-አረንጓዴ