የአርነት ሐውልት (እንግሊዝኛ፡ Statue of Liberty /ስታቺው አቭ ሊበርቲ/) በኒው ዮርክ ከተማ የሚታይ ታላቅ ሐውልት ነው። ሐውልቱ በፈረንሳይ ተሠርቶ በ1878 ዓም ተጨረሠ።

የአርነት ሐውልት