የአለም ንግድ ድርጅት

የአለም ንግድ ድርጅት (እንግሊዝኛ፦ WTO ወይም World Trade Organization) በዠኔቭ ስዊስ የተመሠረተ ድርጅት ሲሆን 164 አባላት አገራትና 23 ተመልካች መንግሥታት አሉት። ኢትዮጵያም ከተመልካች መንግሥታት መካከል ነች።

የአለም ንግድ ድርጅት (ብጫ - ተመልካች፤ ቀይ - አባል ያልሆነ።)