የኔዘርላንድ አንቲሊዝ

የኔዘርላንድ አንቲሊዝ1947 እስከ 2003 ዓም. ድረስ በካሪቢያን ባህር የተገኘ የኔዘርላንድስ ደሴት ግዛት ነበረ።

የኔዘርላንድ አንቲሊዝ ሥፍራ

በ2003 ዓም ሀገሩ ወደ ተለያዩ ግዛቶች ተከፋፈለ፤ እነርሱም አሩባኪውረሳውስንት ማርትን፣ እና ካሪቢያን ኔዘርላንድ ናቸው።