የነፃ ግዛቶች ኮመንዌልዝ (እንግሊዝኛ፦ Commonwealth of Independent States) የኢንተርናሽናል አገራት ስምምነት ማኅበር ነው። አሁን 9 አባላት አገራት አሉት።

የኮመንዌልዝ አባላት። ቀይ፦ የቀድሞ አባል፣ ብጫ፦ በትብብር ብቻ።

1984 ዓም የተመሠረተ የኢንተርናሽናል መንግሥታት ባህልና ምጣኔ ሀብት ስምምነት ወይም ጓደኝነት ነው። እነዚህ አገራት በተለይ በታሪክ የሶቭየት ኅብረት ግዛቶች ነበሩ። አሁን ግን የራሳቸው ነጻ መንግሥታት አላቸው።