የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር
የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር (ሞታክ) በኢትዮጵያ መንግስት ስር ያለ የሚኒስቴር መስሪያ ቤት ነው። ዋና ፅሕፈት ቤቱ አዲስ አበባ ይገኛል።
የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር ከ2003 ጀምሮ የትራንስፖርት ሚኒስቴር ሆኖ የተዋቀረ ሲሆን የመገናኛው ዘርፍ በመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ስም ተዋቅሯል።
የውጭ ንባብ
ለማስተካከል- (አማርኛ)የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር (Archive)
- (እንግሊዝኛ)የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስቴር (Archive)
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |