የተፈጥሮ ሀብት በምድራችን ላይ ከመሬት በታችም ይሁን ከመሬት በላይ በተፈጥሮ የሚገኝ ሃብት ነው። ይህ ሀብት ህይወት ያላቸውንም (እንደ የዱር አራዊት) ይሁን የሌላቸውን (እንደ ፔትሮሊየም ነዳጅ) ያጠቃልላል።