የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት
(ከየተባበሩት መንግሥታት ድርጀት የተዛወረ)
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተ.መ.ድ.) ዓለምአቀፍ ድርጅት ሲሆን ዓላማውም በዓለም አቀፍ ሕግ፣ ደህንነት፣ የኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ዕድገት፣ የሰብዓዊ መብት ጥበቃ የሀገራትን ትብብር ለማሳደግ ነው።
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (የተ.መ.ድ.) |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
![]() የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አባል የሆኑ ሀገራት
ማሳሰቢያ፡ በዚህ ካርታ ላይ ትክክለኛ የሀገራቱ ክልል ላይታይ ይችላል። ነገር ግን ድርጅቱ ያለበትን የአለማችን ክፍል ለማሳየት የቀረበ ነው። |
||||||
መንግሥት {{{ዋና ጸሐፊ |
ባን ኪ ሙን |

የተባበሩት መንግስታት አባል ሀገራት
የተባበሩት መንግስታት ታዛቢ መንግስታት (ፍልስጤም፣ ቫቲካን)
ብቁ አባል ያልሆኑ አገሮች (ኒዌ፣ ኩክ ደሴቶች)
ራስን የማስተዳደር ያልሆኑ ክልሎች
አንታርክቲካ (አለም አቀፍ ግዛት)
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |