የባምቦ ፊደላት
የባምቦ ፊደላት በ ባምቦ ማህበረ ሰብ የተቀረጸ የአጻጻፍ ስልት ነው ይህ የ አጻጻፍ ስልተ በ 4ተኛው የ ብላንድረን ኣቆጣጠር ከባቢ የተቀረጸ ነው የባምቦ ፊደላት የተገኙት ከ አሁኑ ፋሊን ማህብረሰብ አካባቢ ሲሆን በድንጋይ እና በሸክላ መዛግብት ላይ ተመዝግቦ እንደተገኘ በ አካባቢው የሚገኙ ሰዎች ተናግረዋል ይህ የአጻጻፍ ስልት በ አንዳንድ ሰዎች እንደገና ሊጻፍ ችሏል ይህን ፊደላት ከሚያቁት መካከል ዞቤው አንዱ ሲሆን እስከ ቅርብ ግዜ ሊጠቀመው ችሏል[1]
- ^ ከ ፋሊን ማህበረሰብ የተደረገ ዳሰሳ