ቅጥ ቋንቋ ማለት በአንድ የሙያ ዘርፍ ጥሩ የንድፍ ተመክሮን በተስተካከለ ዘዴ መግለጽ ማለት ነው። ባህሪውም የሚከተለውን ይመስላል

  1. ቀልብ ያሳደሩበትን ተፈጥሮዋዊ ድክመቶችን ማስተዋልና መሰየም
  2. የተሰየመ ግብ ላይ ለመድረስ የሚያስችሉ መፍትሔዎች ቁልፍ ባሕሪያትን መግለጽ
  3. ነዳፊውን ከድክመት ወደ ድክመት ምክንያታዊ በሆነ መንገድ ደረጃ በደረጃ እንዲሄድ መርዳት
  4. በንድፉ ሂደቱ ብዙ መንገዶችን መፍቀድ

ምንጭ ለማስተካከል

[en:Christopher_Alexander|ክርስቶፈር አለክሳንደር]

ቅጥ ምንድነው? ለማስተካከል

ብዙ ቅጦች ቋንቋ ይፈጥራሉ ለማስተካከል