ቀዝቃዛው የአለም ጦርነት የ ሃሳብ ወይም የአመለካከት ግጭት በመባል ይታወቃል።ይህ ጦርነትበሁለት ጎራ የተከፈለ ሲሆን እርሱም የምእራብ ጎራ፦በአሜሪካ የሚመራ የካፒታሊስት ሃገሮች አና

የምስራቅ ጎራ ፦በሶቭየስ ህብረት የሚመራ የኮሚኒስት ሃገሮችነው።

አሜሪቻ የኮሚኒስት ሃገሮችን ስለምትጠራጠር ለማዳከም ወሰነች። እንዲሁም በ1945 እአአ የሶቭየስ ህብረት ኣሜሪካን ለማጥፋት እንቅስቃሴ ጀመረች።