የሾህ አክሊል
«የሾህ አክሊል» በዕውቁ ባለቅኔና ደራሲ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድኅን በ፲፱፻፶፪ ዓ.ም. የተደረሰ ተውኔት ሲሆን በመኳንንት ቤት ያደገ አንድ ወጣት የመኳንንት ሴት ልጅ ለትዳር መፈለጉንና እሱ ግን አቻ ቤተሰብ ባለመሆኑ ለጋብቻው ብቁ ሳይሆን እንደቀረ ያሳያል። ይኸውም አንድ ሰው ማንነቱ የሚረጋገጠው በእሱ በራሱ ሳይሆን በቤተሰቡና በወገኑ እንደነበር የሚያመለክት ነው።
ማጣቀሻ
ለማስተካከል- ናሽናል ቢብሊዮግራፊ ቡድን፣ መዝገበ ህትመት ዳሰሳ፣ ቅፅ 25፣ ቁጥር 5፣ 2000 ዓ.ም.፣ ገፅ 16 Archived ጁላይ 20, 2011 at the Wayback Machine
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |