የሩዋንዳ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የሩዋንዳ እግር ኳስ ፌዴሬሽን (ፈረንሣይኛ፦ Fédération Rwandaise de Football Aassociation) (FERWAFA) የሩዋንዳ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል ነው። ፌዴሬሽኑ የተመሠረተው በ1972 እ.ኤ.አ. ሲሆን የሩዋንዳ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድንንና የተለያዩ ብሔራዊ ውድድሮችን ያዘጋጃል።