የምድር አጫዋች አማርኛ ፈሊጣዊ አነጋገር የሆነ ዘይቤ ነው።ትርጉሙም አጭር ወይም በተለምዶ ቁመቱ ያጠረ ሰው ማለት ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

በጣም አጭር ሰው

ምሳሌ ለማስተካከል

አለሙ የምድር ጉድ ነው። ቁመቱ 1.40 እንኳን አይሞላም።