የማባዛት ህግ
(ከየማባዛት ሕግ የተዛወረ)
አንድን ነገር ለማድረግ a መንገዶች ቢኖሩና ሌላ ነገርን ለማድረግ b መንገዶች ቢኖሩ፣ ሁለቱን ነገሮች አንድ ላይ ለማድረግ a · b መንገዶች አሉ።
የማባዛት ህግ | |
የካርቴዣን ብዜት ይሰኛል። </math> |
ምሳሌ
- ከአበበ ቤት ወደ ሰሎሞን ቤት ለመሄድ 6 መንገዶች አሉ። ከስሎሞን ቤት ወደ መሰረት ቤት ለመሄድ 3 መንገዶች አሉ። ከአበበ ቤት ወደ መሰረት ቤት ለመጓዝ ስንት መንገዶች አሉ? መልሱ፡ 6*3 = 18 ነው።፡፡