ዞዝ አምባ ጊዮርጊስ አሰራሩ ቤተ አባ ሊባኖስን የሚያስታውስ በበለሳ ወረዳ ፣ ሰሜን ጎንደር የሚገኝ አለት ፍልፍል ቤተክርስቲያን ነው። እንደ ታሪክ አጥኝው ክላውድ ለ ፔጅ አንድ አንዱ የዚህ ቤተክርስቲያን አቅድ ከላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት በፊት ይሰራበት የነበር ዓይነት ሲሆን፣ ሌሎቹ ደግሞ ከላሊበላ በኋላ በተሰሩ አብያተ ክርስቲያናት ያሉ አይነቶች ናቸው። ስለሆነም ቤተክርስቲያኑ ከላሊበላ አብያተክርስቲያነት በፊት ወይንም በኋላ እንደተሰራ ለማዎቅ እንዳልቻለ ያትታል[1]

ከአለት የተፈለፈለ
የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን
ዞዝ አምባ ጊዮርጊስ

[[ስዕል:|250px]]
ዞዝ አምባ ጊዮርጊስ
አገር ኢትዮጵያ
ዓይነት አለት ፍልፍል
አካባቢ** በለሳ
የቅርስነት ታሪክ
ቅርሱ የተሰራበት ዘመን  
ዞዝ አምባ ጊዮርጊስ is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ዞዝ አምባ ጊዮርጊስ
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ
* የአለበት ቦታ
** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል



የውጭ ማያያዣ

ለማስተካከል
  1. ^ Mercier Jacques, Lepage Claude. Une église lalibelienne: Zoz Amba. In: Annales d'Ethiopie. Volume 18, année 2002. pp. 149-154. ኢንተርኔት