ዝክረ ነገር
ዝክረ ነገር በማኅተመ ሥላሴ ወልደ መስቀል ተጽፎ በ፲፱፻፵፪ ዓ.ም. ለህትመት የበቃ መጽሐፍ ነው። ይህ መጽሐፍ በታሪክ ከፍተኛ ግምት የሚሰጠውና አጠቃላዩን የኢትዮጵያ ሕዝብ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ የሚዘክር ነው።
ማጣቀሻ
ለማስተካከል- ናሽናል ቢብሊዮግራፊ ቡድን፣ መዝገበ ህትመት ዳሰሳ፣ ቅፅ 25፣ ቁጥር 5፣ 2000 ዓ.ም.፣ ገፅ 14 Archived ጁላይ 20, 2011 at the Wayback Machine
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |