ዝናብ እስክስታ ትከሻን ወደ ላይና ወደታች በማድረግ የዝናብን አወራረድ የሚቀዳበት የእስክስታ አይነት ነው። በተለምዶ የጎጃም እስክስታ አይነት ተብሎ ይታወቃል።

የዝናብ እስክስታ አይነት