ዘ በገሉዝ (እንግሊዝኛ፦ The Bugaloos) በ1962 ዓም (1970 እ.ኤ.አ.) የወጣ ምርጥ የሆነ የልጆች ተከታታይ ፊልም ነበረ። በሲድና ማርቲ ክሮፍት ተዘጋጀ።