ዘረኝነት በሩሶ-ዩክሬንያን ጦርነት

የሩሶ-ዩክሬንያን ጦርነት በ የካቲት 24 2022 ዓም ሩስያ ዩክሬን ላይ ባደረገችው ወረራ ነው የተጀመረው። ወደ አንድ ሺህ የሚጠጉ ዩክሬናውያንና ሌላ ዜግነት ያላቸው ስደተኞች ከቀያቸው ተፈናቅለዋል።