አለም አቀፍ ገንዘባዊ መዝገብ (እንግሊዝኛ፦ IMF ወይም International Monetary Fund) በዋሺንግተን ዲሲ የተመሠረተ ድርጅት ሲሆን 189 አባላት አገራት አሉት።

የአሁኑ IMF ዳይሬክተር ፈረንሳዊቱ ክርስቲን ላጋርድ