ዎበስ (ፖሎንኛ፡ Łobez፤ ጀርመንኛ Labes /ላበስ/) በፖላንድ የሚገኝ ከተማ ሲሆን የሕዝቡ ቁጥር 10,409[1] ኗሪዎች ነው። ከተማው ከ1263 ዓም ጀምሮ ይጠቀሳል።.