ውድር (ratio) የሁለት መጠኖችን አንጻራዊ ልዩነት የምንለካበት መንገድ ነው። በበለጠ ለማስረዳት ውድር ማለት አንዱ መጠን በሌላው መጠን ስንት ጊዜ ይገኛል ብለን ለምንጠይቀው ጥያቄ የምናገኘው መልስ ነው። ለምሳሌ 3 ሜትር እንጨት በ9 ሜትር እንጨት 3 ጊዜ ይገኛል፣ ስለዚህ የትልቁ ለትንሹ ውድር 3 ነው ማለት ነው።

ብዙ ጊዜ የኮምፒውተር ገጽታ (ስክሪን) ስፋቱ ለቁመቱ ያለው ውድር 4፡3 ነው