ውይይት:Love, Simon
ገጹ ይጠፋ
ለማስተካከልሰዶማውያን አስቀያሚ ሃይማኖታቸውን ወደ ኢትዮጵያውያን ሕፃንት ለመስብክ እንዳቀዱ ይሄው ማስረጃው ነው። ይህም ክልክል በመሆኑ እብካችሁ መጋቢዎች User:Elfalem እና User:Hgetnet እርሙን ቶሎ አጥፉት። 2607:FB90:5028:A0CC:51E4:C2F3:3D70:BF4A 11:35, 25 ማርች 2019 (UTC)
መልዕክት ለመጋቢዎቹ
ለማስተካከልከዚህ በፊት ያለው አስተያየት የተለጠፈው ከአይ ፒ አድራሻ ቢሆንም ከዚህ ቀደም ተጠቃሚ ከነበረው Til_Eulenspiegel የተጻፈ ነው ብዬ አምናለሁ። ከጽሑፉ እንደምትረዱት የኤልጂቢቲ ማኅብረሰብ በኢትዮጵያ ሃይማኖቱን እያስፋፋ እንደሆነና ሚዲያን በመጠቀም ህጻናትን እየሰበከ እንደሆነ ያስነብባል። ኤልጂቢቲ ሃይማኖት ሳይሆን በአንዳንድ ሰዎች ላይ የሚታይ ተፈጥሯዊ ባህሪ ነው። ግለሰቡ ጌዮች ከሰው በታች ናቸው ስለሚያስብ የአማርኛ ዊኪፒዲያ ላይ ምንም ዓይነት መረጃ መኖር የለበትም ብሎ ያምናል። ይህ ሃሳብ ግን ትክክል አይደለም፤ ኢትዮጵያ ውስጥ ስለ ኤልጂቢቲ ሰዎችና ሚዲያ ያሉት ህጎች ምንም ይሁኑ ምን ዊኪፒዲያ በነዚህ ህጎች አይገዛም። ስለዚህ ሁሉም ዓይነት መረጃ ተፈቅዷል። በዚህ ጽሑፍ ዙሪያ በግለሰቡ የተሰጠው ፈጣን ምላሽ እና ተቃውሞ ሰውዬው ዊኪፒዲያን ለመቆጣጠር ያለውን ጥልቅ ፍላጎት ያሳያል። እርሱ የሚፈልገው መረጃ ብቻ እንዲቀመጥ ስለሚፈልግ ነው። ነገር ግን ሁሉም ኢትዮጵያውያን በማንኛውም ጉዳይ ላይ መረጃ የማግኘት መብት ሊኖራቸው ይገባል። ይህንን ጽሑፍ እንዳታጥፉት በትህትና እየጠየቅኩኝ Til_Eulenspiegel ባለፈው በጋ ወቅት የለጠፍኩት ጽሑፍ ላይ የሰጠውን ተገቢ ያልሆነ ምላሽ እና ጥቃት አዘል መልዕክት ከዚህ በታች አስቀምጬዋለሁ፤
https://am.wikipedia.org/w/index.php?title=አባል_ውይይት:Linguafiqari&oldid=347887
በተጨማሪ፣ እነሆ ግለሰቡ እንዲታገድ በመደገፍ የተደረገው ውይይት፤
https://meta.wikimedia.org/wiki/Requests_for_comment/Global_ban_for_Til_Eulenspiegel