ውይይት:ጥሩነሽ ዲባባ

Latest comment: ከ8 ወራት በፊት by 196.188.226.166

በመጀመሪያ የከበረ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ! የጥሩነሽን ታሪክ ከዊኪፒዲያ ላይ እና ከራስዋ ድህረ ገጽ በማዋህድ ይህን ታሪክ ለአንባቢ አቅርቤአለሁ መተቸት ሙሉ መብታችሁ ነው። በጣም የሚገርመው ከዚህ ማገናኛ ላይ http://en.wikipedia.org/wiki/Tirunesh_Dibaba#Golden_League የመጀመሪያውን ፎቶግራፏን ማምጣት አልቻልኩም እርዳታችሁን እፈልጋለሁ ሌላው ፎቶግራፍ እንዴት ኮፒ እንደማደርግ ትንሽ ገለጻ እንድትሰጡኝ አደራ። ኮፒ አድርጌ ሳመጣው ፎቶው አይታይም ምክንያቱ አልገባኝም ይሄ ሶስተኛው ጊዜ ነው ጥፋቴ አልገባኝም። ቸር ይግጠመን ሳምሶን25

http://en.wikipedia.org/ <-- en የሚያሳየው የእንግሊዝኛው ዊኪፒዲያ ላይ እንዳለ ነው። አማርኛው ዊኪ ላይ ለመጠቀም ስዕሉ ወይም ወደ http://am.wikipedia.org/ መዛወር አለበት ወይም ደግሞ ወደ wikicommons ። የማዛወሩ ስራ ራስ ምታት ስለሆነ በተቻለ መጠን wikicommons ውስጥ ስዕሉ እንደሚገኝ መጀመሪያ እዚያ ሄዶ መፈለጉ ያዋጣል።

ፎቶግራፉ wikicommons ውስጥ አለ ፍቃዱም ነፃ ነው ይላል። ፎቶው ላይ ክሊክ ብታደርግ ታሪኩን ይነግርሀል ችግሩ ወደ አማርኛው ዊኪፒዲያ እንዴት እንደማመጣው ነው። ስለ ትብብርህ አመሰግናለሁ። ሳምሶን25

wikicommons ያለን ማንኛንም ፎቶ መጠቀም ትችላለህ (ወደ አማርኛው ሳታዛውር)

እንዴት አድርጌ ልታሳየኝ ትችላለህ አመሰግናለሁ

ሰላሙ ይሁን፣ እርስዎ በብዕር ስም የገቡ እንደ ሆነ፣ ወደ ግራ ባለው ሳጥን 'ፋይል / ሥዕል ለመላክ' የሚለውን በመጫን በዚሁ ዊኪ ፋይል መላክ ይቻላል! ፈቃደ (ውይይት) 20:26, 28 ጁላይ 2010 (UTC)Reply

ሰላም ፈቃደ በደንብ ብታብራራልኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ

ፈቃደ እኔ የፈለኩት የጥሩነሽ ዲባባን ከላይ በስተ ቀኝ በኩል ያለውን ፎቶ ነው የምችለውን ሁሉ ሞከርኩ ፎቶግራፉ ግን ሊመጣልኝ አልቻለም አንተ ልታመጣው ትችላለህ አመሰግናለሁ ሳምሶን25

የፈለግከው ፎቶው እሱ ነው? ለኔ በትክክል ሠራ... ስትሞክር በገጹ ታሪክ ማየት አልቻልኩም፣ ምናልባት በቅድመ ዕይታ ስትሞክረው ነበርና፣ ምን ልክ እንዳልነበረ አላውቅም...! ፈቃደ (ውይይት) 20:55, 28 ጁላይ 2010 (UTC)Reply

ፈቃደ በጣም አመሰግናለሁ ምን እንዳደረክ በትንሹ አስረዳኝ። እኔ ገጹን ከማቅረቤ በፊት ቅድመ እይታ በሚለው ሳየው ጽህፍ እና መለጠፊያ ብቻ ነው የሚያሳየኝ የነበረው አሁን ፎቶግራፏ መጥቷል ነገር ግን ከስሩ ያለው ጽሁፍ ሜዳሊያውን የሚያሳየው የለም እኔ ከስሩ ያለውን ጽሁፍ ኮፒ አድርጌ ብለጥፈው የሚያሳየኝ መለጠፊያ ብቻ ነው ጽሁፉን አብረህ ማምጣት ትችላለህ በጣም አመሰግናለሁ ሳምሶን 25

ስዕልን ለመልጠፍ በ ቅንፍ [[ ]] ውስጥ መሆን አለበት፤ በዚህ {{ }} አይነት ከሆነ ግን ሶፍትዌሩ «መለጠፊያ» መሆኑ ይመስለዋል! ፈቃደ (ውይይት) 21:23, 28 ጁላይ 2010 (UTC)Reply

ፈቃደ ከፎቶው ስር ያለው ጽሁፍ ሜዳሊያውን የሚያሳየው የለም እኔ ከስሩ ያለውን ጽሁፍ ኮፒ አድርጌ ብለጥፈው የሚያሳየኝ መለጠፊያ ብቻ ነው ጽሁፉን አብረህ ማምጣት ትችላለህ በጣም አመሰግናለሁ ሳምሶን 25

በእንግሊዝኛው ውክፔድያ መጣጥፍ ብዙ መለጠፊያዎች አሉ፣ እንዲህ፦ Template:MedalTableTop፣ Template:MedalBronze፣ Template:MedalCompetition፤ Template:MedalCountry፤ Template:MedalGold ወዘተርፈ... እነዚህ መለጠፊያዎች በአማርኛ ውክፔድያ ግን ገና አልተፈጠሩም... በዚህ እንዲታዩ አስቀድሞ (ተተርጉመው) መፈጠር ያስፈልጋቸዋል! ፈቃደ (ውይይት) 21:49, 28 ጁላይ 2010 (UTC)Reply

እሺ ፈቃደ በጣም አመሰግናለሁ

አዎ፣ ልክ እንደ እንግሊዝኛው መጣጥፍ መምሰል ከፈለግክ፣ እያንዳንዱን መለጠፊያ ከ(en:) ወደ (am: መቅዳት ያስፈልጋል! እኔ አንዳንድ ለምሳሌ እጀምራለሁ... ፈቃደ (ውይይት) 22:03, 28 ጁላይ 2010 (UTC)Reply

ፈቃደ በጣም አመሰግናለሁ እንደዚህ እንዲሆን ነበር ምኞቴ በጣም አመሰግናለሁ ሳምሶን

በጣም ጥሩ ሥራ ፈቃደ። አሁን ገጹ በጣም ያምራል! ሳምሶን25፣ መልዕክቶችን በ~~~~ መፈረም ትችላለህ። እንደዚያ ስታደርግ የብዕር ስምህን ከቀኑና ከሰዓት ጋር ይጽፋል። Elfalem 23:37, 28 ጁላይ 2010 (UTC)Reply

እሺ ፈቃደ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ነው ያሳመረው እድሜ ላንተ ምን እንዳደርክ ግን ምስጢር አታድርገው። ሳምሶን

አብሮ ይስጠን! ፈቃደ (ውይይት) 01:10, 29 ጁላይ 2010 (UTC)Reply
ጥሩነሽ ዲባባ 196.188.226.166 16:09, 19 ማርች 2024 (UTC)Reply

````እሺ````

Return to "ጥሩነሽ ዲባባ" page.