ውይይት:ጉልበት
ጉልበት የሚለው ስያሜታ ኃይል ቢባል ትክክለኛዉ የነገሩን ፣ተፈጥሯዊ ባህሪ እና አመል ወይም ባህሪ ይዞታ (ይዘት )ይገልጸዋል። አጻጻፉም፡፡ ተለያዩ የ `ሀ´ቤተስብ ሆህያት የተለየ ፍች አለው፡፡ ፍቺው ለተፈጥሮ ሳይንስ ሊያገልግልም ላይገለግልም ይቺላል ለዎደፊቱ ክፍትቦታ አርጎ መተው ነው። ኃይል በተለያየ የ `ሀ` ሆህያት ሲጻፍ ልዩ ልዩ ትርጉም አለው፡፡ ስለ መለኮታዊ ኃይል ጉዳይ ከሆነ በ ኃያሉ `ኃ ` ነው መጻፍ ያለበት. ነገሩን ከፍ-ከፍ ያለ መሆኑን ለመጠቆም፡፡ ንጉስ ኃይለ ስላሴ በምህጻር ቀ ኃ ሥ ይጻፍ የነበረው በ ኃያሉ ኃ ነበር፡፡ የኃይለ-ስልሴ ስም የያዘ ማመልክቻ በሀሌታው ሀ ከተጻፈ ከቶም ደሞ ባአንካስው ` ሓ ` አልፎም በራብኡ` ሃ` ከተጻፈ ማመልከቻው ተቀባይነት የለዉም ነበር ። አጼ ኃይለ-ስላሴ እውነተኛ ከፍ ከፍ ያሉ አርያማዊ ግርማ ሞገስ ያላቸው ንጉስ ነበሩ ትምህርትን --ብርሃነ ህሊናን.ያደፋፍሩ ነበር። በጦብያ የመንግስ ታሪክ ዉስጥ ለመጀመር ያ Legale system ያስተዋወቁ እሳቸው ነበሩ። ይህ ደም ለጦጵያ በ በትልቁ ሊቀመንበር ማኦ አገላለጽ `` ትልቅ እምርታ ዎደ ወደ ፊት ``
- እርስወ እንዳስተዋሉት በጉልበትና በሃይል መካከል ልዩነት አለ። ለምሳሌ
1- አበበ በሃይል እሮጠ እንላለን።
2- አበበ በጉልበት እሮጠ አንልም።
ይህን የመሳስሉ ብዙ አረፍተ ነገሮች ማስቀመጥ እንችላለን። በጣም ቀረብ ብለን የሁለቱን ቃላት አጠቃቀም ስንመረምር በርግጥም ጉልበትና ሃይል በምንም መንገድ መለዋወጥ የሌለባቸው ቃላቶች ናቸው። ጉልበት - ቋሚ ነገርን የሚያስገነዝብ ነገር ነው። ሃይል - ፍጥነትን ስለዚህም ተለዋዋጭ ነገርን የሚያስገነዝብ ነገር ነው። በዚህ ምክንያት ጉልበት ከእንግሊዝኛው Force ጋር ተመጣጣኝ ትርጓሜ አለው። ሃይል ደግሞ ከpower ጋር።
- እርስወ እንዳስተዋሉት በጉልበትና በሃይል መካከል ልዩነት አለ። ለምሳሌ
- ስለ ኃ እና ሓ እና ሃ የሰጡት ማብራሪያ መልካም ስለሆነ ተቀብየዋለሁ። ሰፋ አድርገው ቢያስቀምጡት ምናልባም ስህተቶችን ለማረም ይረዳል።
Start a discussion about ጉልበት
Talk pages are where people discuss how to make content on ውክፔዲያ the best that it can be. You can use this page to start a discussion with others about how to improve ጉልበት.