ውይይት:የተባበሩት የሀገር ንጉሳዊ አገዛዝ


ስለ አገር ስም ለማስተካከል

የዚህን አገር ስም በ እንግልጣር አባባል ከመጥራት 'የታላቋ ብሪታንያ እና የሰሜን አየርላንድ ንጉዛት' ወይም በአጭሩ 'ታ.ብ.ሰ.አ. ንጉዛት' (ንጉዛት ንጉሣዊ ወይም ንግሥታዊ እና ግዛት የሚሉትን ቃላት በማጣመር) ቢባል የበለጠ አማርኛችንን የሚያዳብር ይመስለኛል። --Bulgew1 13:59, 20 ኦገስት 2010 (UTC)Reply

የኢትዮጵያ መንግሥት ስለ ብሪታኒያ ሲጽፍ ምን ስም እንደሚጠቀም የሚያቅ አለ? Elfalem 00:21, 21 ኦገስት 2010 (UTC)Reply

ሰላም፡ ወደሌላ መሥመር እንዳይሄድብኝ እንጂ፣ የኢትዮጵያ መንግሥትማ አማርኛን ከማዳበር ይልቅ በባዕድ ምዕራባዊ ቃላቶች ከሚበክሉት ቡድኖች ዋናው ወንጀለኛ ነው። ጥያቄህን ለመመለስ የመንግሥት ድረ ገጾችን ብቃኝ ከነአካቴው አማርኛ የላቸውም። ስለዚህ ለስም አጠራሩ የኢትዮጵያ መንግሥት ምሳሌነት የሚረዳ አይመስለኝ። --Bulgew1 07:51, 21 ኦገስት 2010 (UTC)Reply

Return to "የተባበሩት የሀገር ንጉሳዊ አገዛዝ" page.