ውይይት:የጆሜትሪክ ድርድር

Latest comment: ከ13 ዓመታት በፊት by Aniten21 in topic ጥሩ መጣጥፍ

ጥሩ መጣጥፍ ለማስተካከል

የፃፏቸው መጣጥፎች ከሞላ ጎደል ጥሩዎች ናቸው። የአማርኛ ይዘታቸው እጅግ በጣም የሚያረካ ነው። ይህኛውም ተመሳሳይ ይዘት ያለው ነው። ምናልባት ፎርሙላ የሚለው ቃል ቀመር ይተካው ይሆን? Aniten21 01:18, 1 ጁን 2010 (UTC)Reply

Return to "የጆሜትሪክ ድርድር" page.