ውይይት:የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

Latest comment: ከ13 ዓመታት በፊት by Elfalem

በዚህ ገፅ ፅሁፍ መጨረሻ ላይ ለመፃፍ እንደሞከርኩት ፅሁፉ መያዝ ከሚገባው ይዘት በታች ትንሽ ነው። ስለዚህ ስለዘርፉ እውቀት ካለዎት አልያም በፌዴሬሽኑ አቅራቢያ የሚንቀሳቀሱ ከሆነ የተቻለዎትን ዕውቀት ይጨምሩበት። ስለ አርዕስቱ ከ'ኔ እና ሌሎች አባሎች ጋር መወያየት ለምትፈልጉ በዚህ የውይይት ገፅ ላይ ፃፉ። ከምስጋና ጋር፡Aniten21 16:51, 11 ሜይ 2010 (UTC)Reply

በዚህ መጣጥፍ ላይ አዋሳ ከነማ' እና አዳማ ከነማ የሚለውን ወደ ከተማ ለውጫለው፣ ትክክል ነኝ? Elfalem 00:59, 23 ሜይ 2010 (UTC)Reply
እልፋለም በጊዜው ስላልመለስኩ ይቅርታ። በgoogle ፍለጋላይ ቅድሚያ የሚያስቀምጠው ከነማ የሚለውን ነው፤ ትክክለኛውን አጣርቼ አስተካክለዋለሁ። አንዋር
Return to "የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ" page.