ውይይት:የኢትዮጵያ ነገሥታት

Latest comment: ከ13 ዓመታት በፊት by Hgetnet

በዚህ ገጽ ላይ የሰፈረውን information በከፊል ወደ <<መለጠፊያነት>> ቢቀየር።

እኔ እንደሚመስለኝ ይሄን ገጽ መቀየር ሳይሆን፣ በሁሉም ነገሥታት መጣጥፍ ላይ የሚኖር አዲስ መለጠፊያ መስራት። Elfalem 23:04, 21 ሓምሌ 2010 (UTC)
መለጠፊያ እንዴት እንደሚሰራ የሚያሳይ መልመጃ አለ? ከሌለ የሚይውቅ ሰው ቢሰራው ጥሩ ነበር። Hgetnet 23:32, 21 ሓምሌ 2010 (UTC)
እኔ ልሰራው እችላለው። ግን አንደኛ፣ በዘመናት መክፈል ይቻላል? (ለምሳሌ "ዘመነ መሳፍንት" አለ፣ ሌሎች የኢትዮጵያ ታሪካዊ ክፍሎች ግን እንዴት እንደሚመደቡ አላውቅም:: ለምሳሌ "Modern period" መቼ ነው የሚጀምረው? ይህ ካልተቻለ አንድ ትልቅ ዝርዝር መስራት ያዋጣል።) ሁለተኛ የነገሥታት መጣጥፍ አርዕስት ያለ "አፄ" ስማቸው ብቻ ቢሆን ምን ይመስላቹዋል? Elfalem 02:24, 22 ሓምሌ 2010 (UTC)
እኔ እንደሚሰማኝ በእንግሊዝኛው ዊኪ በመደቡት መልኩ ቢቀርብ መልካም ነው.. ለምሳሌ እዚህ ላይ http://en.wikipedia.org/wiki/Template:SolomonicDynasty ባለው መልኩ። አጼ የሚለው ማዕረግ ቢቀርም ብዙ ጉዳት አይታየኝም። Hgetnet 03:07, 22 ጁላይ 2010 (UTC)Reply
Return to "የኢትዮጵያ ነገሥታት" page.