ውይይት:የተባበሩት የሀገር ንጉሳዊ አገዛዝ
Latest comment: ከ14 ዓመታት በፊት by Bulgew1 in topic ስለ አገር ስም
ስለ አገር ስም
ለማስተካከልየዚህን አገር ስም በ እንግልጣር አባባል ከመጥራት 'የታላቋ ብሪታንያ እና የሰሜን አየርላንድ ንጉዛት' ወይም በአጭሩ 'ታ.ብ.ሰ.አ. ንጉዛት' (ንጉዛት ንጉሣዊ ወይም ንግሥታዊ እና ግዛት የሚሉትን ቃላት በማጣመር) ቢባል የበለጠ አማርኛችንን የሚያዳብር ይመስለኛል። --Bulgew1 13:59, 20 ኦገስት 2010 (UTC)
- የኢትዮጵያ መንግሥት ስለ ብሪታኒያ ሲጽፍ ምን ስም እንደሚጠቀም የሚያቅ አለ? Elfalem 00:21, 21 ኦገስት 2010 (UTC)
ሰላም፡ ወደሌላ መሥመር እንዳይሄድብኝ እንጂ፣ የኢትዮጵያ መንግሥትማ አማርኛን ከማዳበር ይልቅ በባዕድ ምዕራባዊ ቃላቶች ከሚበክሉት ቡድኖች ዋናው ወንጀለኛ ነው። ጥያቄህን ለመመለስ የመንግሥት ድረ ገጾችን ብቃኝ ከነአካቴው አማርኛ የላቸውም። ስለዚህ ለስም አጠራሩ የኢትዮጵያ መንግሥት ምሳሌነት የሚረዳ አይመስለኝ። --Bulgew1 07:51, 21 ኦገስት 2010 (UTC)