ውይይት:የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን

Latest comment: ከ6 ዓመታት በፊት by Til Eulenspiegel in topic አዲሱ እትም

አዲሱ እትም ለማስተካከል

ይህ መጣጥፍ አዲስ ያህል ነው፣ መጀመርያውን እትም የጻፍኩት ከስምንት ወር በፊት ነበር። ገና አሁን አዲስ መረጃ መጨመሩ በጣም ጥሩ ነው፣ ሆኖም የነበረውን በመተካት ሳይሆን ወደ ታች ገብቶ ከዚያ ፎርማት እና ውሕደት ቢደረግበት ይሻላል። የዚህም ዘዴ መግለጫ አሳያለሁ። Til Eulenspiegel (talk) 13:13, 16 ኖቬምበር 2017 (UTC)Reply

Return to "የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን" page.