ውይይት:የመስቀል ጦርነቶች

Latest comment: ከ6 ዓመታት በፊት by Til Eulenspiegel

የነበረውን መጣጥፍና መረጃ ማጥፋትና ከሌላ ድረ ገጽ ወይም ብሎግ የተጻፈውን መቅዳትና መልጠፍ ጥሩ ልምድ አይደለም። አዲሱ መረጃ ወደ ታች ቢጨመር ጥሩ ነበር። የመጣጥፉ መያያዣዎችና መደቦች ቢሆኑም አሁን ጠፍተዋል። ይህን ማስተካከል ይፈለጋል። Til Eulenspiegel (talk) 20:21, 3 ጁላይ 2018 (UTC)Reply

Return to "የመስቀል ጦርነቶች" page.