ውይይት:ዕዝራ
Latest comment: ከ14 ዓመታት በፊት by Codex Sinaiticus
እስራኤላውያን ቤተ መቅደሳቸውን እንዲሰሩ በፋርሱ ንጉስ ታላቁ ሳይረስ የተፈቀደላቸው መሰለኝ። የአርጤቅስስና የሳይረስ ግንኙነት ምን ነበር? ለምን ካህኑ ዕዝራ በሳይረስ ዘመን ወደ እስራኤል አልሄደም? እኒህ ጥያቄወች ቢታዩ? (ያልተፈረመ ከHgetnet)
- የፋርስ ንጉሥ ሳይረስ (ቂሮስ) መጀመርያ አይሁዶች ተመልሰው መቅደሳቸውን እንዲሰሩ የፈቀደላቸው ቢሆንም፣ በመጽሐፈ ዕዝራ መሠረት ብዙዎች እስከ አርጤክስስ ዘመን ድረስ በባቢሎን እንደ ቆዩ ይታስባል... ፈቃደ (ውይይት) 14:13, 29 ኦክቶበር 2010 (UTC)
- ነገር ግን ዕዝራ ሱቱኤል 1፡1 እንደሚለው፣ ኢየሩሳሌም ከጠፋ 30 ዓመት በኋላ እንደ ተጻፈ ይላል። ይህም 565 ዓክልበ. ያሕል በባቢሎን ግዛት ዘመን ነበር። የ1 አርጤክስስ 7ኛ አመት ከዚህ መቶ አመት በኋላ ስለ ሆነ፣ ምናልባት ለሌላ የፋርስ ንጉሥ ስም ተሳተ? ፈቃደ (ውይይት) 14:25, 29 ኦክቶበር 2010 (UTC)