አማርኛ ስም ለማስተካከል

በጉግል ፍለዳ ውጤቶች ብዛት «ክሮኤሽያ» ከ«ክሮሽያ» ይልቅ በሁለት እጥፍ ይበልጣል.... «ክሮሽያ» የሚለው ግን ከእንግሊዘኛው አጻጻፍ Croatia በተሳተ ድምጽ ከማንበብ እንደ ተነሣ ይመስለል፣ በትክክልም Croatia የሚለው እንደ /ክሮኤሽያ/ ያሰማል ስለዚህ «ክሮኤሽያ» ትክክል ይመስለኛል። Til Eulenspiegel (talk) 13:10, 29 ኦክቶበር 2018 (UTC)Reply

Return to "ክሮኤሽያ" page.