ጥሩ መጣጥፍ ነው ነገር ግን አዲስ ከመፍጠርዎ በፊት ነባሩን በማረጋገጥ የቀድሞው መጣጥፍ ላይ መጨመር ይቻል ነበር። ይህንን ከሁለቱ መጣጥፎች የተሻለ መረጃዎችን በማቀናጀት አስተካክያለሁ ይሁን እና ለውጥ ያስፈልገዋል ብለው የሚያምኑ ከሆነ በፍጥነት ማስተካከል ይቻላል። አመሰግናለሁ Aniten21 08:11, 9 ጁን 2010 (UTC)Reply

Return to "ቴሌቪዥን" page.