ውይይት:መንግሥተ ኢትዮጵያ

Latest comment: ከ13 ዓመታት በፊት by Elfalem

ሰላም፣ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት እንደሚመስለኝ ይሻላል 96.228.5.192 06:06, 15 ጃንዩዌሪ 2011 (UTC)Reply

እኔ የትኛው ስም እንደሚሻል ማወቅ አልቻልኩም። አንድ የዓፄ መንግሥቱ ሰነድ (እንደ ደብዳቤ፣ ሕገ መንግሥት ወዘተ) ያለው ካለ በዚያ ላይ ያለውን ስም መጠቀም ይሻላል። "መንግሥተ ኢትዮጵያ" የግዕዝ አመጣጡን ሲያሳይ በሌሎች ውክፔዲያዎች ላይ ነው ያገኘሁት (ሩሲያኛጀርመንኛ) Elfalem 21:53, 16 ጃንዩዌሪ 2011 (UTC)Reply
Return to "መንግሥተ ኢትዮጵያ" page.