ውይይት:ሐረግ (ስዋሰው)
Latest comment: ከ14 ዓመታት በፊት by Codex Sinaiticus in topic መንታ መንገድ?
ይህ ሠዋሰው አዘል ጽሁፍ ትንሽ ነው እባካችሁ፤ ስለ ሰዋሰው የተሻለ ዕውቀት ያላችሁ ብትጨምሩበት መልካም ነው።Aniten21 11:11, 16 ሜይ 2010 (UTC)
መንታ መንገድ?
ለማስተካከልለስዋሰው ብቻ ሳይሆን፣ ቃሉ 'ሐረግ' ለአትክልት ወይም ለትውልድ ሌላ ትርጉም ሊሆን ይችላል... ምናልባት ገጹ መንታ መንገድ ቢሆን ይሻላል? Thx for the great work! ፈቃደ (ውይይት) 12:21, 16 ሜይ 2010 (UTC)