ሠላም፡ስለ ሊያ ትርጉም ለመስራት ያሠብኩት ለሀገራችን ታዋቂ ሠዎች ቅድሚያ ለመስጠት ሁሌም ስለማስብ እና ስለዚች ታላቅ ጀግና መጣጥፍ ባለማየቴ ነው። ከ'ኔ እና ከሌሎች ተጠቃሚዎች ጋር በጉዳዩ ዙሪያ መወያየት ለምትፈልጉ በዚህ ገፅ ራስጌ ላይ የ + ምልክትን በመጫን እዚህ ላይ ያስፍሩ። የተሻለ ነገር እንደምትጨምሩበት ተስፋ አለኝ አመሠግናለሁ። Aniten21 07:43, 20 ሜይ 2010 (UTC)Reply

Return to "ሊያ ከበደ" page.