ውክፔዲያ ላይ ለመጠቃለል፣ አንድ ሰው ወይም ርዕስ ሰፊ ታዋቂነት ያለው መሆን አለበት። ታዋቂነት የሚመዘነው ስለ ርዕሱ በሚያወሩ ዋቢ ምንጮች ነው።