Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ግንቦት 2
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
፲፱፻፹፮
ዓ/ም - ለሃያ ሰባት ዓመታት በእሥራት የቆዩት
ኔልሰን ማንዴላ
ለአገራቸው
ደቡብ አፍሪቃ
የመጀመሪያው ጥቁር ፕሬዚደንት በመሆን ቃለ-መሐላቸውን ፈጸሙ።
፲፱፻፹
ዓ/ም በ
ኢራን
የኮራሳን ግዛት ውስጥ የተከሰተው
የመሬት እንቅጥቅጥ
አንድ ሺ አምሥት መት ስድሳ ሰባት ሰዎችን ሲገድል፣ ሁለት ሺ ሦስት መቶ ሰዎች ደግሞ የአካል ጉዳት ሴባዎች ሆነዋል። ወደ አሥራ አምሥት ሺ የሚጠጉ መኖሪያ ቤቶች ሲወድሙ አምሣ ሺ የሚሆኑ ዜጎች የመኖሪያ ቤት አልባ ሆነዋል