Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/የካቲት 8
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
፲፭፻፴፬
ዓ/ም -
ኢትዮጵያ
ን ሊረዳ የመጣው የ
ቡርቱጋል
ሠራዊት ጦር መሪ ዶም ክርስቶፍ ዳጋማ በ
አህመድ ግራኝ
ሠራዊት ላይ አምባ ስንኢት በሚባል ሥፍራ ዘመተ።
፲፱፻፳፯
ዓ/ም - በ
ሆለታ
ገነት፣ በ
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ስም የጦር ተማሪ ቤት ተከፈተ።
፲፱፻፵፬
የ
ታላቋ ብሪታኒያ
የ
ንግሥት ኤልሳቤጥ
አባት ንጉሥ ጆርጅ ሳድሳዊ በዊንድሶር ግምብ በሚገኘው የ
ቅዱስ ጊዮርጊስ
ጸሎት ቤት ውስጥ ተቀበሩ።
፲፱፻፶፬
ዓ/ም -
እቴጌ መነን አስፋው
በዚህ ዕለት በተወለዱ ፸፫ ዓመታቸው አረፉ።