Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ታኅሣሥ 6
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ታኅሣሥ ፮
፲፱፻፶፫
ዓ/ም - በወንድማማቾች
መንግሥቱ ንዋይ
እና
ገርማሜ ንዋይ
የተጠነሰሰው
የታኅሣሥ ግርግር
መፈንቅለ መንግሥት
ን የሚቃረነው የነጄነራል መርድ መንገሻ ኃይል ዝግጅቱን ጨርሶ በዚያው ዕለት ከቀትር በኋላ በዓየር እና በታንክ ጭምር የተፋፋመ ውጊያ ሲጀምር መንግሥቱ ንዋይ መምሪያ ክፍላቸውን ወደ ገነተ ልዑል ቤተ መንግሥት አዛወሩ።