Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ታኅሣሥ 11
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ታኅሣሥ ፲፩
፲፱፻፷፯
ዓ/ም -
ሐምሌ ፩
ቀን
፲፱፻፷፮
ዓ/ም "ኢትዮጵያ ትቅደም" የሚለውን መፈክር የነደፈውና
ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ን
መስከረም ፪
ቀን
፲፱፻፷፯
ዓ/ም፣ ከሥልጣን ያወረዳቸው ወታደራዊ
ደርግ
፣ ፷ዎቹን ከፍተኛ ሹማምንት ከገደለ ከአንድ ወር በኋላ፣ "የኢትዮጵያ ኅብረተ ሰብአዊነት"ን (የኢትዮጵያ ሶሻሊዝም) በይፋ ያወጀበት ዕለት ነው፡፡