ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሰኔ 15
- 1799 – የብሪታኒያ ጦር መርከብ የአሜሪካን መርከብ ተከታትሎ አጠቃ። ለዚህ ምክንያቱ በአሜሪካው መርከብ ላይ የብሪታኒያ ጦርን ከድተው የኮብለሉ ወታደሮች አሉ በማለት ነበር።
- 1994 – 6.5 Mw የሚለካ የመሬት እንቅጥቀጥ ሰሜን ምዕራብ ኢራንን በመምታቱ 261 ሰዎች ሲሞቱ 1300 ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል። የየኢራን መንግስት ለዚህ አደጋ ፈጣን ምላሽ ባለማድረጉ የህዝብ ቁጣን አስነስቶ ነበር።