Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ሰኔ 10
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ሰኔ ፲
፲፱፻፶፭
ዓ/ም - የሃያ ስድስት ዓመቷ መቶ ዓለቃ ቫለንቲና ተሬሽኮቫ (Valentina Tereshkova) በ
ሶቪዬት ኅብረት
የጠፈር መንኮራኩር ‘ቮስቶክ ስድስተኛ’ ወደጠፈር ስትተኮስ በዓለም የመጀመሪያዋ ሴት ሆነች።
፲፱፻፷፰
ዓ/ም - በ
ደቡብ አፍሪቃ
ሶዌቶ
ከተማ ውስጥ በተካሄደው ሕዝባዊ ሰልፍ፣ በፖሊሶችና ወጣት ጥቁሮች መኻል የተከተለው ግጭት ምክንያት አሥራ ሁለት ሰዎች ሞተዋል።