ሚያዝያ ፰

  • ፲፱፻፵፫ ዓ/ም - አንድ ሺ አንድ መቶ ሃምሣ ሦስት (፩ሺ ፻፶፫) መኮንኖችና ወታደሮች ያካተተው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የሻለቃ ጦር በተ.መ.ድ. ሥር ተሰማርቶ በኮሪያጦርነት ለመሳተፍ በዚህ ዕለት ከጂቡቲወደብ ተሣፈረ።